ስብስብ · ክፍል 1
መስቀሎች
Crosses
የመስቀል ዑደት፣ የእጅና የአንገት መስቀሎች — የኢትዮጵያ ክርስትና መለያ የሆኑ የጥበብ ሥራዎች። ሁለት መስቀሎች ፈጽሞ አይመሳሰሉም፤ እያንዳንዱ አንጥረኛ ያንኑ ምልክት በአዲስ ሐረግ ያስጌጠዋል።
4 ቅርሶች